New Agent mode
ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
Apply Before
Jun 10, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Contract
Experiance required (years)
6
Compensation
Negotiable
Requirnment
Job Requirement
ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት ፡ በአካውንቲንግ፤ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፤በፋይናንሻል ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድናተፈላጊ ችሎታ: በሂሳብ ሰራተኝነት፤ በኦዲቲንግ፤ ገቢ አሰባሰብና ክትትል ፤በአክሲዮን አስተዳደር፤በአጠቃላይ የሂሳብ ስርአት፤በእቅድና በጀት ዝግጅት፤በሃብት አሰባሰብ እና ተያያዥ የሥራ ልምድ ያለው/ያለት ሆና ቢያንስ 8/6 ዓመትና በላይ የሰራ/ች እና ህጋዊ የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችል ፡፡ በተጨማሪም የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ( Excell ,Peachtree ,IFRS, Online Financial Report……)ስልጠና የወሰደ/ች እና መጠቀም የሚችል/የምትችል
የቅጥር ሁኔታ ፡ ኮንትራት ሆኖ በየስድት ወር የሚታደስ ፡፡
ደሞዝ፡ በስምምነት ፡፡
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ እና እንዳስፈላጊነቱ ወልቂጤ በሚገኘው ፕሮጀክት ሳይት ይሆናል ፡፡
How to Apply
የምዝገባ ቀናት ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7( ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት፤
የምዝገባ ቦታ፡ አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኝው ጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጽ/ቤት ሚገኝበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ወይም ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፣ ጉብሬ ክ/ከተማ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ፕሮጀክት ሳይት ማመልከት ይቻላል ፡፡
አመልካቾች ለምዘገባ በሚቀርቡበት ወቅት የሥራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ 1 ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
ማሳሰቢያ: በግልድርጅት ለሚፃፍ የሥራ ልምድ ከግብር ሰብሳቢ ተቋም ያልተፃፈ የሥራ ልምድ ተቀባይነት የለውም ፡፡
ለበለጠ መረጃ:
0910478239 ወልቂጤ,
0978476242 አዲስ አበባ
ጉራአሜ ኢንቨስትመንት አክስዮን ማህበር
SHARE THIS JOB
More...
How to apply