New Agent mode
ከባድ መኪና ሾፌር
Apply Before
Jun 06, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Contract
Experiance required (years)
6
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ : 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የሥራ ልምድ : 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ህዝብ 2 ወይም በድሮው አምስተኛ መንጃ ፈቃድ ከታወቀ አሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋም ያለው
ደረጃ : 6
ብዛት : 2
የቅጥር ሁኔታ : በኮንትራት
ደመወዝ : በድርጅቱ እስኬል መሠረት
የሥራ ቦታ : ገላን
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ሜክሲኮ የገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ገላን ዋናው መስሪያ ቤት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች አያይዛችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ የቀድሞ ጮራጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናዊ ሕንፃ ኢንዱስትሪ ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ
ስልክ ፡ 0113-72-49-00
SHARE THIS JOB
More...
How to apply