New Agent mode
ድራፍተር
Apply Before
Jun 03, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
2-3
Compensation
Negotiable
Requirnment
Job Requirement
የት/ር ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በድራፍቲንግ ፤በሲቪል ምህንድስና እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ
የስራ ልምድ: 2 አመት እና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች የኦፔራ ሶፍትዌር አጠቃቀም የሚችል (አስገዳጅአይደለም)
ደሞዝ: ማራኪ እና በስምምነት
የስራቦታ: አዲስአበባ
How to Apply
የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት ሰባት /07/ የስራ ቀናት ውስጥ ካሪኩለምቪቴ CV/፤የትምህርት እና የስራልምድ ማስረጃችሁን ከዚህበታች በተመለከተው ኢሜይል በመላክ ወይም በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ፡- 0114-39-58-12/09 ወይም 09 26 73 21 68 Email: [email protected]
SHARE THIS JOB
More...
How to apply