New Agent mode
ንብረት ክፍል ባለሙያ
Apply Before
Jun 03, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
2-3
Compensation
Negotiable
Requirnment
Job Requirement
የት/ር ደረጃ: በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ በሰፕላይማኔጅመንት ፤በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: በዲግሪ ቢያንስ 2ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሰራ/ች በዲፕሎማ 4፤አመት እና ከዚያ በላይ በተጨማሪም ጥሩ የሆነየኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ላት
በአምራች ድርጅት የሰራ/ችይመረጣል፡፡
ደሞዝ: ማራኪ እና በስምምነት
የስራቦታ: አዲስአበባ
How to Apply
የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት ሰባት /07/ የስራ ቀናት ውስጥ ካሪኩለምቪቴ CV/፤የትምህርት እና የስራልምድ ማስረጃችሁን ከዚህበታች በተመለከተው ኢሜይል በመላክ ወይም በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ፡- 0114-39-58-12/09 ወይም 09 26 73 21 68 Email: [email protected]
SHARE THIS JOB
More...
How to apply