New Agent mode
ጀማሪ ግራፊክስ ዲዛይነር ባለሙያ
Apply Before
Jun 02, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
Negotiable
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት አይነት እና ደረጃ: ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በግራፊክስ ዲዛይን ወይም ስን ስእል ወይም ጋዜጠኝነት ወይም የቋንቋና ስነ ፅሁፍ ወይም ስነ መለኮት የተመረቀ/ች 4 ዓመት በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ በግራፊክስ ዲዛይን ወይም የህትመት ገጽታ ስራ ወይም ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ት
ደረጃ: 6
ደመወዝ: በስምምንት
How to Apply
ማሳሰቢያ ፡- ተወዳዳሪዎች ለሁሉም የስራ መደብ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ/ተዛማጅ/ የሆነ የስራ ልምድ ያላቸው መወዳደር ትችላላችሁ መስፈርቱን የመታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የስራ ልምድ እና የትምህርት መረጃ ሲቪ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧት 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰአት ከ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ 3፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት ብቻ ለተከታታይ 7/ሰባት/ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ ፡- ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማህበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ግቢ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል ብቻ ቀርበው መመዝገብ ይቻላል።
SHARE THIS JOB
More...
How to apply