New Agent mode

የትራንስፖርት ክፍል ኃላፊ

Apply Before
Jun 02, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
5-10
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

Job Requirement የትምህርት ደረጃ: BA በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ በሎጀስቲክ እና በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ ያለው የሥራ ልምድ ፡ 5 ዓመትና እና ከዚያ በላይ 3ቱን ዓመት ትራንስፖርት ክፍል (መምሪያ) በኃላፊነት የመራ ዕድሜ ፡ ከ30 በላይ እና ከ50 በታች የሆነ How to Apply ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ከማይመለሰ ኮፒ ጋር ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀርባችሁ ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታዲዬም ጀርባ በመምጣት በመመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁጥር 011 278 90 12/0911982203 SHARE THIS JOB
More...

How to apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ከማይመለሰ ኮፒ ጋር ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀርባችሁ ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታዲዬም ጀርባ በመምጣት በመመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁጥር 011 278 90 12/0911982203 SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: May 25, 2026

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙