New Agent mode

መደብር ሀላፊ

Apply Before
May 29, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
0-2
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ዲፕሎማ/ደረጃ II እና 0/2 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ብዛት: 2 የትራንሰፖርት አበል ይታሰባል የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት  የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን:: የመመዝገቢያ አድራሻ፡- አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/011471699 SHARE THIS JOB
More...

How to apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት  የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን:: የመመዝገቢያ አድራሻ፡- አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ የአክሲዮን ማኅበር ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 103 ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/011471699 SHARE THIS JOB
More...
Posted: May 21, 2026

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙