New Agent mode
Apply Before
Apr 11, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full time

Requirnment

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያግሪን ሲን ኢነርጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ፡ ጥበቃ እና አትክልተኛየትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀየሥራ ልምድ ፡ በወራደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት በጥበቃ ሥራ አገልግሎት ያለው እንዲሁም የአትክልትኛነት ልምድ ያለውእድሜ፡ 25__40 ዓመትየቅጥር ሁኔታ ፡በቋሚነትየሥራ ቦታ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎደመወዝ ፡ 5000የሥራ መደብ፡ ጥበቃ እና አትክልተኛየትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀየሥራ ልምድ ፡ በወራደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት በጥበቃ ሥራ አገልግሎት ያለው እንዲሁም የአትክልትኛነት ልምድ ያለውእድሜ፡ 25__40 ዓመትየቅጥር ሁኔታ ፡በቋሚነትየሥራ ቦታ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎደመወዝ ፡ 5000ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ በተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የልለብት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡በዚህ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ወይም በሚመለከተው አድራሻ በመላክ ምወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡አድራሻ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎስልክ፡+251990472700Email :[email protected]: +251990472700አድራሻ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎስልክ፡+251990472700Email :[email protected]: +251990472700
More...

How to apply

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ግሪን ሲን ኢነርጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ፡ ጥበቃ እና አትክልተኛ የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የሥራ ልምድ ፡ በወራደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት በጥበቃ ሥራ አገልግሎት ያለው እንዲሁም የአትክልትኛነት ልምድ ያለው እድሜ፡ 25__40 ዓመት የቅጥር ሁኔታ ፡በቋሚነት የሥራ ቦታ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎ ደመወዝ ፡ 5000 ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ በተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የልለብት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በዚህ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ወይም በሚመለከተው አድራሻ በመላክ ምወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ፡+251990472700 Email : [email protected] Telegram: +251990472700
More...
Posted: Apr 04, 2026
Back to Jobs

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙